Usulu allows us to learn the 30 books of Aqeedah in 19 classes without the Internet.

ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
Update
Mar 27, 2023
Category
Installs
5,000+
Rate
0
ይህ አፕልኬሽን አል ኡሡሉ ሠላሣ በመባል የምትታወቀዋን ሶስቱ መሠረቶችን የምታስተምር የአቂዳ ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ19 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።