Ethiopia is an application where the messages of world light from numbers 1 to 6 and numbers 8, 9 and 10 are available in text and audio.

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን Screenshot
Update
Mar 27, 2023
Developer
Category
Installs
100+
Rate
0
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክቶች ከቁጥር 1 እስከ 6 እና ቁጥር 8,9 እና 10 መልእክቶች የተጻፉት በእውነተኛው የእግዚአብሔር እና የእመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እውነተኛ ባለሟልና እንደራሴ በኩል በዓለም ላይ ስለሚመጣው መከራና ፍርድ፣ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ፣ ከመደምደሚያው የእግዚአብሔር ቁጣና ጠረጋ በኋላ በኢትዮጵያ ሆነ በዓለም ስለሚመጣው መልካም ዘመን፣ ተዋሕዶ ኦርትዶክስ እምነትና ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እንደሚሆኑ ወዘተ የሚገልጽ ነውና ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ለማንበብ እና ለማዳመጥ እንድሚመች ተደርጎ የተሰራ መተግበሪያ ነው።