Khuz Aqeedatek allows us to learn the book of Aqeedah by Ustaz Sadat Kemal in a way that is convenient for reading.

ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Screenshot
Update
Mar 27, 2023
Category
Installs
5,000+
Rate
0
ይህ አፕልኬሽን ሁዝ አቂደተክ በመባል የምትታወቀዋን ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ ፣ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የምታስተምር ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ15 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ከደርስ 01 እስከ 40 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 01
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።