It helps to learn Arabic language as well as to learn Quran which is important to start learning Al-Qaida Nuranya Kitab.

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት Screenshot
Update
Mar 27, 2023
Installs
10,000+
Rate
0
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች አሉት ፦
- አረብኛ ፊደላትን ከአሊፍ ጀምራችሁ ለመቅራት እና የድምጽ አወጣጣቸውን ለመማር ያስችላል
- ቃኢደቱ ኑራንያ ኪታብ ረጋ ብሎ በሚያስተምር ኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ43 ክፍሎች ተከፋፍሎ ይዟል ፣ ይህም በዬቀኑ ትንሽ ትንሽ እየቀራን ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እንድንችል ይረዳናል ።
- አፕልኬሽን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፈልግም ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል ነው ።
- አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር ነኝ መሠል አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል።