Kitabu Tawheed al-Masailu allows us to learn from sections 41-76 of the book of Aqeedah in a convenient way.

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02 Screenshot
Update
Mar 27, 2023
Category
Installs
5,000+
Rate
0
ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር የሆነ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ከደርስ 41-76 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ከደርስ 01 እስከ 40 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 01
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።